እስላማዊ ባንኪንግና የሸሪዓ አስተዳደር አውደ ጥናት (Islamic Banking Workshop)
Sunday, November 15, 2026
6:30 AM Coordinated Universal Time
Location
Wegagen Bank Headquarters Hall
Addis Ababa, Ethiopia
Attendance
Capacity: 120 attendees
Registration is required to attend this event. Please secure your spot.
About this event
የAAOIFI ዓለም አቀፍ የሸሪዓ መመዘኛዎችን መሠረት ያደረገ ተግባራዊ አውደ-ጥናት። ከወለድ የጸዳ የፋይናንስ አማራጮች፣ የሙራበሃ ውሎችና የኦዲት ስርዓቶች ይዳሰሳሉ። አቅራቢ፦ ሼክ ሙሐመድ ፈረጅ (የሸሪዓ አማካሪና ኦዲተር)።