Virtues of Sending Blessings upon the Prophet (ﷺ) on Friday & As-Salat Al-Ibrahimiyyah

قال النبي ﷺ : «أَكْثِرُوا الصَّلَاةَ عَلَيَّ يَوْمَ الْجُمُعَةِ وَلَيْلَةَ الْجُمُعَةِ، فَمَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلَاةً صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشْرًا» [أخرجه: البيهقي]
وقال ﷺ : «أكثِروا عليَّ منَ الصَّلاةِ يومِ الجمعةِ؛ فإنَّ صلاةَ أمَّتي تُعرَضُ عليَّ في كلِّ يومِ جمعةٍ» [أخرجه: البيهقي]
የጁምዓ ቀንና ሌሊት በነቢዩ ላይ ሰለዋት የማውረድ ትሩፋት (Amharic)
ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "በዓርብ ቀንና በዓርብ ሌሊት በእኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ፤ በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ጊዜ እዝነቱን ያወርዳል።" [አል-በይሀቂ]
እንዲሁም ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "በዓርብ ቀን በእኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ፤ የኡመቴ ሰለዋት በየሳምንቱ ዓርብ ለእኔ ይቀርብልኛልና።" [አል-በይሀቂ]
📜 الصيغة المفضلة / በላጩ የሰለዋት አባባል (الصلاة الإبراهيمية)
وهي الصيغة التي علّمها النبي ﷺ لأصحابه (البخاري ومسلم) / ይህች ነቢዩ ﷺ ለሶሃቦቻቸው ያስተማሯት በላጭ ሰለዋት ናት፦
"اللَّهُمَّ صَلِّ على مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ"
በአማርኛ፦ "አላህ ሆይ! በኢብራሂምና በኢብራሂም ቤተሰቦች ላይ እዝነትህን እንዳወረድክ ሁሉ በሙሐመድና በሙሐመድ ቤተሰቦች ላይ እዝነትህን አውርድ፤ አንተ ምስጉንና የላቅክ ነህና። አላህ ሆይ! በኢብራሂምና በኢብራሂም ቤተሰቦች ላይ በረከትህን እንደባረክክ ሁሉ በሙሐመድና በሙሐመድ ቤተሰቦች ላይ በረከትህን አውርድ፤ አንተ ምስጉንና የላቅክ ነህና።"
In English: "O Allah, bestow Your favor upon Muhammad and upon the family of Muhammad, as You bestowed favor upon Ibrahim and upon the family of Ibrahim; indeed, You are Praiseworthy and Glorious. O Allah, bless Muhammad and the family of Muhammad, as You blessed Ibrahim and the family of Ibrahim; indeed, You are Praiseworthy and Glorious."
Afaan Oromoo: "Yaa Rabbi! Akkuma Ibraahiimii fi maatii Ibraahiim irratti rahmata buufte, Muhammad fi maatii Muhammad irrattis rahmata buusi; ati faarfamaa fi guddaadha. Yaa Rabbi! Akkuma Ibraahiimii fi maatii Ibraahiim eebbiste, Muhammad fi maatii Muhammadis eebbisi; ati faarfamaa fi guddaadha."